ኢትዮ ሳይንስ አካዳሚ

  • እንኳን ወደ ኢትዮ ሳይንስ አካዳሚ ቻት ማስጠኛ ( የመወያያ ) ክፍል በደህና መጡ ፤ ቀጠሮ ለማስያዝም ሆነ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ፣ ትዝብት ፣ ማስታወሻ ፣ ወይንም ማስተካከል ያለብን ነገር ካለ በነጻ መንፈስ ሃሳብዎን ይስጡን። ፍቃደኛ ከሆኑ ስምዎንና አድራሻዎን ቢያስቀምጡልን ለመመለስና ባካል በመገናኘት ሃሳብዎን ለመስማት በጣም ደስተኞች ነን።
  •  Welcome to the Ethioscience Academy chat forum. If you have any questions or concerns, please leave a message here. If possible, kindly provide your contact information. We are happy to reach out to you at your convenience. You can contact us at 0944369753 or email us at Scienceacademy075@gmail.com.

ከቤትዎ ሆነው በኦንላይን ለልጆችዎ አስጠኚ መያዝ ይፈልጋሉ? አዲስ የሆነ የመርጃ ማስተማሪያ ማስጠኛ መንገድ ይዘን መጥተናል። ኢትዮ ሳይንስ አካዳሚ አንባላለን። ለልጆችዎ በሚመች ሰአትና ቀን ቀጠሮ በሚፈልጉት የትምህርት አይነት ቀጠሮ ያስይዙ!! ልንረዳዎት ዝግጁ ነን። በኦን ላይን ብቻ ሳይሆን ባካልም ልጆችውን ከትምህርት ሰአታችው ውጭ እንረዳለን። ከዚህ በተጨማሪም ካገር ውጭ ልጆችዎን ለማስተማርና የተለያዩ የነጻ ትምህርት እድሎችን፣ Financial aid ድጋፎችን፣ ልጆችዎ እየተማሩ ራሳቸውን ለማገዝ ከካምፓስ ውስጥም ሆነ ውጭ የትርፍ ጊዜ ስራ የሚያኙበትን ዘዴ እናማክርዎታለን። በውጭ ሀገር ዩነቨርስቲዎች በተለይ በአሜሪካ ሀገር በሜርላንድ ስቴት ከ20 አመት በላይ የማስተማር ልምድ አለን።

ቀጠሮ ለማስያዝም ሆነ ለመመካከር የኢሜይል አድራሻችን ይሀው , sceinceacadamy075@gmail.com, በስልክ ለማግኘት ደግሞ በ 0944369753 ይደውሉ በአካል ልጆችዎን ካመጡ አድራሻችን ዲቦራ ትምህርት ቤት ጀርባ ፍየል ቤት እንገኛለን። አላማችን ከማንም በላይ ለልጆችዎ ደረጃውን የጠበቀ ያካዳሚ እገዛ ማድረግ ነው። ሁለተኛው ዋናው ቢሮአችን ደግሞ መገናኛ አማረ አብርሃም ህንጻ 11ኛ ፎቅ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 እንገኛለን። ይምጡና ይጎብኙን ወይንም መምጣት ሳያስፈልጎዎ በዙም ስለ ልጆችዎ ጉዳይ መወያየት እንችላለን።

our Team Members

Prof. Wendweson FIkire
Chairman and Advisor
Mr. Belay mengiste
Instructor, Afanoromo
Mrs. Nadia G/Michael
Advisor, Instructor
  • Expert-led courses in Physics, Chemistry, Biology, and Mathematics

  • Interactive video lessons and downloadable resources

  • Live sessions and one-on-one mentoring from certified instructors

  • Quizzes, assignments, and certification to track your progress

Our mission is to make science education scholarship opportunities accessible, engaging, and effective for learners of all ages. Whether you’re a high school student preparing for exams, a college learner advancing your studies, or a curious mind exploring new scientific frontiers—we are here to support your journey.

We envision a future where every student, regardless of location or background, has the tools and guidance to explore science confidently and build a career in STEM.